PrEP (Truvada በሚባለው ምልክትም ይታወቃል) አስተማማኝ፣ በየቀኑ የሚወሰድ ከHIV የሚከላከልዎ ኪኒን ነው። አዎ፣ በትክክል አንብበውታል፡ በደንብ ከተወሰደ HIVን 90% ያህል ውጤታማ በሆነ መልኩ የሚከላከል ኪኒን አሁን አለ። እናውቃለን ትልቅ ጉዳይ ነው።
በቀን አንድ ኪኒን። በ PrEP፣ እራስዎን ከHIV ለመከላከል የሚያስፈልገው ያ ብቻ ነው።
PrEP ማግኘት ከፈለጉ፣ ከታች ያለውን የPrEP ካርታ በመጠቀም አቅራቢ ማግኘት ይችላሉ። ዶክተሮ ደግሞ እዛ ከሌለ፣ ስለዚህ አስገራሚአዲስ መድኃኒት ከእነሱ ጋር በመጋራት ቃሉን መንዛት ይችላሉ። ስለረዳችሁን እናመሰግናለን!