• DC Health and Wellness Center
  • Blog
  • Shop Merch
  • Resources
  • Resource Map
  • Contact Us
  • Select Language
    • ESPAÑOL
    • 中文
    • FRANÇAIS
    • 한국어
    • TIẾNG VIỆT
    • አማርኛ
Facebook Twitter Instagram YouTube
  • Skip to primary navigation
  • Skip to main content
  • Skip to footer
Sex Positive

Washington, DC's one-stop, comprehensive sex and wellness resource.

  • Get Connected
    • Gay & Bi Men
    • Teens
    • Black Women
    • Latinx
    • Transgender
    • Events
  • Get Condoms
    • Condoms 101
    • Condoms
    • Condom Map
    • Condoms For Your Org

    Free Condoms!

  • Get Tested
    • Testing 101
    • Home-HIV Test
    • HIV
    • STDs
    • Hepatitis C
    • Hepatitis B
    • Tuberculosis
    • Needle Exchange

    Testing Map

  • Get PrEP
    • PrEP 101
    • Get PrEP(ped)
    • PrEP for Providers
    • Get PEP

    PrEP Map

  • Get Treated
    • Treatment 101
    • #PozLife
    • Family Planning
    • U Equals U

    Clinics Map

  • Get Involved
    • Fight COVID. Fight HIV.
    • Status Neutral
    • DC Beings Awards 2021
    • DC PEP Hotline
    • DC Ends HIV
    • Get Checked DC
    • Awards 2020
    • Conoce Tu Cuerpo
    • PrEP For Her
    • Explore PrEP
    • Ask For The Test
    • I Got This
    • U Equals U
    • #PrEPPledge
    • Act on Hep C
  • DC Health and Wellness Center

Sexual +Being

ወሲብ የመኖር ተፈጥሮአዊ አካል ነው.

ወሲብ ላይ አዎንታዊ ሁን.

Arabic Women Dc Washington
Amharic Couple DC Washington

ስለ Sexualbeing.org

እርስዎን ለማክበር የተዘጋጀን ነን፤ ደፋሮቹ፣ ምትተኞቹ፣ ድንቆቹ እና ኩሩዎቹ የቀጠናው ነዎሪዎች። እና በእርግጥም፣ ወሲብ።

Sexual + Being ከዘመቻም በላይ ነው፤ በማህበረሰባችን ውስጥ የተስፋፋው ወሲብ ላይ ያለን አዎንታዊ እንቅስቃሴ ነው። ወሲባዊ ጤንነቶን በመቆጣጠር ስሜት ውስጥ እንዳሉና ያለሰቀቀን ኑሮዎን እንዲኖሩ እንደተበረታቱ ተስፋ እናደርጋለን፣ ምክንያቱም ወሲብ የመኖር አንድ ተፈጥሯዊ አካል ነው ብለን እናምናለን።

ስለወሲባዊ ጤንነት በተመለከተ ሁሉንም ነገር እንዲያስሱ ልንረዳዎ እንፈልጋለን። እዚህ ጠቃሚ ይዞታ ያለው መረጃ፣ ለመጠየቅ ምቾት ለማይሰጡ ጥያቄዎች መልስ የሚያገኙበት በቂ መረጃ፣ እና ህብረተሰብዎን ያገኛሉ። እርስዎ ግን ምን ዓይነት ነዋሪ ኖት

ራስህን ጠብቅ

በአካባቢዎ ያለውትን ጥሬ እቃዎች ያግኙ

ነፃ ኮንዶሞች ያግኙ

የት እና እንዴት እንደሆነ ይወቁ፣ ስለዚህ በመንገድህ ለሚመጡ ማንኛውም ነገሮች ዝግጁ እንድትሆን

PrEP ያግኙ

ለእርስዎ ትክክል እንደሆነ እና ከሕይወት መርህዎ ጋር እንደሚገጥም ይዩ

የመመርመሪያ ካርታ

ጤናማ ሆነው እንዲቆዩ እንፈላጋለን። በአካባቢዎ የመመርመሪያ ጣቢያዎች የት እንዳሉ ይወቁ።

ህክማናው ቀላል ነው

STD እንዳለብዎ ካወቁ፣ ጥሩ ዜናው ሁሉም STDዎች በጊዜ ከታወቁ ሊታከሙ ይችላሉ እና አብዛኛዎቹ STDዎች ሊድኑ ይችላሉ። ለHIV እና ሊድኑ ለማይችሉት ለተወሰኑት STDዎች፣ ረጅም እና ጤናማ ሕይወት እንዲኖሩ የሚያስችሉ ሌሎች ብዙ አማራጭ ህክምናዎች አሉ። ዶክተርዎት ወይም ተናከባካቢዎ ትክክለኛውን ህክምና እንዲያገኙ አብረዎት ይሰራሉ እና በሁሉንም ዝርዝሮች ይመርዎታል።

ሁሉንም ሀብቶች ይመልከቱ

Stay Connected

Sign up for our newsletter so you don't miss any great articles, events and more! Stay sexy, DC!

Sign Up

Footer

About Us

  • Sex in DC
  • Sex Positive
  • Blog
  • Press
  • Partners and Agencies
  • Resources

Follow Us

Facebook Twitter Instagram YouTube

© 2012-2021 District of Columbia Department of Health
899 North Capitol Street, NE, 4th Floor, Washington, DC 20002
Telephone: (202) 671-4900

DC health
  • Contact Us
  • Privacy Policy
  • FAQs
  • Reports
  • Trainings

Select Language:

  • ESPAÑOL
  • 中文
  • FRANÇAIS
  • 한국어
  • TIẾNG VIỆT
  • አማርኛ

We use cookies. Why do we use cookies? We want to make sure that you get what you need from our website and that everything is working the way it should. Want to learn more about how we handle data?

Privacy Policy