የምርመራ ካርታ
በDC አካባቢ ምቹ፣ ሚስጥራዊ STD እና HIV መመርመሪያ እየፈለጉ ነው? ወደ ትከከለኛው ቦታ መጥተዋል!
እና ስለ ዋስትና ሰግተው ከሆነ፣ ስጋቱን ማቆም ይችላሉ። አብዛኛዎቹ እነዚህ ጥራታቸውን የጠበቁ የምርመራ ጣቢያዎች ነፃ ናቸው ወይም አገልግሎቶችን እየቀነሰ በሚሄድ ክፍያ ያቀርባሉ። ለእርስዎ ምርጥ የሆነውን ለመወሰን ከታች ያለውን ካርታ ይመልከቱ። ደስተኛ፣ ጤናማ፣ የተበረታታ የወሲብ ሕይወት እንዲኖሩ ለመርዳት ከጎንዎ ነን።
Zip code ወይም ከተማ & ግዛት